የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 27  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡


1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች


2) ኦነግ ሸኔና መንግስት በታንዛኒያ እያደረጉ የነበረው የሰላም ውይይት
ያለስምምነት ተጠናቀቀ


3) በአማራ ክልል መከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ


4) በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን ሩሲያ አስታወቀች