የዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች


አርዕስተ ዜናዎች፡


1. የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በፉጩጫ ቀበሌ ያሉ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ


2. የዞኑ የትንራንስፖርት መምሪያ አንዳንድ የስምሪት መስመሮችን በመከልከሉ፣ ወደ እርሻ ሥራዎቻችን መሄድ ያልቻሉ አርሶ አደሮች አማረሩ


3. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን የዞኑ የኮሚዩኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ